Back

ⓘ ሳይንስ
                                               

ሳይንስ

ሳይንስ የሚለው ቃል ከላቲን scientia የመጣ ሲሆን ትርጉሙም "ዕውቀት" ማለት ነው። ሆኖም ግን በአሁኑ ዘመን ሳይንስ ማለት ዕውቀት ማለት አይደለም። ሳይንስ የዕውቀት ዘርፍ ነው እንጂ ሁሉ ዕውቀት ሳይንስ አይደለም። ፍልስፍና ለምሳሌ ሳይንስ አይደለም ምንም እንኳ ዕውቀት ቢሆንም። ሂሳብ ለምሳሌ ሳይንስ አይደለም ዕውቀት ይሁን እንጂ። ሳይንስ ማለት በተግባር ሊፈተኑ በሚችሉ ማብራሪያዎችና እንዲሁም ትንቢቶች መንገድ እውቀትን የሚገነባ እና የሚያደራጅ መዋቅር ነው። "ሊፈተን የሚችል" ሲባል እውነትነቱ ሊረጋገጥ የሚችል ማለት ሳይሆን ውሸት አለመሆኑ ሊረጋገጥ የሚችል ማለት ነው። በሁለቱ መካከል ከፍተኛ ልዩነት አለ፣ ሳይንስን ከሃይማኖትና ከሌሎች የዕውቀት ዘርፎች የሚለየው ይህ ወሳኝ ልዩነት ነው። ሳይንስ ባጠቃላይ መልኩ የሳይንሳዊ ዘዴ ተብሎ የሚታወቀውን የምርምር መንገድ ይከተላል። መንገዱ በራሱ ገጽ ላይ የተብራራ ስለሆነ እዚህ ላይ መመለስ አያስፈልግም። ሲውዶ-ሳይንስ ወይም ሐሣዊ ሳይንስ በተቀራኒ የተመሠረተው በ "እኩያ ግፊት" ንቀ ...

                                               

የተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት

ፊዚክስ የተፈጥሮ ጥናት ወይም የተፈጥሮ ሳይንስ ማለት ነው። የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈጥሮአዊ በሆነ አቀራረብ ጠፈር የተገነባባችውን መሰረታዊ ቁሳቁሶችን፥ በነሱ ላይ የሚከሰቱን የሃይሎችና ውጤቶቻቸውን ያጥናል። ይህም የተፈጥሮን ህጎች ማክበር ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። በዚህ ሳይንስ የሚገነቡ ቴኦሪዮች ስነ ሒሳብን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ያንድ ሥርአትን እንቅስቃሴ ለማስረዳትና ለመተንበይ የሚያልሙ ናቸው። ይህ ሳይንስ የሚቀበለው ሊለኩና ተመልሰው ሊሞከሩ የሚችሉን ውጤቶች ብቻ ነው። ሳይንሳዊ ዘዴ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት -- የቃላት ትርጓሜ፣ ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ ይህ የውቀት ዘርፍ ከሞላ ጎደል የሚከተሉትን ያጠናል፦ ጉልበት ጊዜ አዙሪት ጉልበት የመሬት ስበት ቅጥ ግስበት ኅዋ ሥነ-እንቅስቃሴ አጠቃላይ አንጻራዊነት አቅም ስራ ሃይል ልዩ አንጻራዊነት ቀለም ብርሃን መብረቅ ኮረንቲ ድምጽ ሞገድ ሙቀት

                                               

የቁሶች ጥናት ሳይንስ ወይም ምህንድስና

የቁሶች ጥናት ሳይንስ ወይም ምህንድስና በሲቪል ምህንድስና ውስጥ ከፍተኛ የሆነ ሚና ይይዛል። የቁሶች ጥናት ሳይንስ ወይም ምህንድስና የቁሶችን ተፈጥሮዋዊ ባህሪ የሚያጠና የሳይንስ ወይም የምህንድስና ዘርፍ ነው። ለግንባታ ከሚውሉ ቁሳቁሶች ውስጥ ኮንክሪት፣ የአስፋልት ኮንክሪት፣ እንደ ብረት እና አልሙኒየም ያሉ ጠንካራ ብረታ ብረቶች ፣ የፕላስቲ ውጤቶችና የመሳሰሉት ይገኙበታል። የቁሶች ጥናት የግንባታ አካላትን ከተለያየ ጥቃት ለመከላከል የሚውሉ ቅባቶችና የመከላከያ ንጣፎችን፣ እንዲሁም አንድን የብረት አይነት ከሌላ የብረት አይነት ጋር በማደባለቅ ለግንባታ ተስማሚ የሆነ ሌላ አይነት የብረት አይነት ማምረት የመሳሰሉ ስራዎችንም ያጠቃልላል። የቁሶች ጥናት የትግበራ ፊዚክስና applied physics የኬሚስትሪ እውቀቶችን የያዘ የምህንድስና ዘርፍ ነው። በቅርቡ እየተስፋፋ የመጣው የናኖ ሳይንስ ወይም ቴክኖሎጂን ናኖ ሳይንስ የአንድን ቁስ የአቶምና የሞሎኪዮል አወቃቀር በመቀየር በተፈጥሮ የማይገኙ ለየት ያለ ባህሪ ያላቸውን ቁሶች ለመስራት የ ...

                                               

የኮምፒውተር፡ጥናት

ኢንተርኔት ክፍት የንግድ መርህ Open Source Business Practice ፖድካስት Podcast ክፍት ሶፍትዌር መርህ Open Source Software ኮምፒዩተር ምህንድሥና Computer Engineering ኮምፒዩተር የፕሮግራም ቋንቋ የአፕልኬሽን ሶፍትዌር Applicaton Software ኮምፒዩተር ምስል computer graphics የሲስተም አሰሪ operating system የኮምፒዩተር አውታር ማብሪያ ማጥፍያ Switch ወርክ ስቴሽን ኮምፒዩተር Worksation Computer ዩቲፒ ገመድ UTP Cable ቪሳት VSAT ሐብ Hub ኤምፒ3 MP3 ሰርቨር ኮምፒዩተር Server Computer የኮምፒዩተር መረብ Computer Networking ኢንክ ጀት ፕሪንተር Ink Jet Printer ከለር ሌዘር ጀት ፕሪንተር Colour Laser Jet Printer ድረ-ገፅ ግንባታ Web page Developing ሌዘር ጀት ፕሪንተር Laser Printer ኢምፓክት ፕሪንተር Impact Printer ዶት ማትሪክስ ፕሪንተር Dot Matrix Pri ...

                                               

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የመጀመሪያውና ትልቁ የመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ስምነት የኢትዮጵያን የትምህርት ፋናንና ዕርምጃን እንዲያሳይ ታኅሣሥ ፱ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. ከመመረቁ በፊት፣ መሠረቱ በንጉሠ ነገሥቱ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፪ ዓ.ም. ተጣለ። ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ አዲስ አበባ በመባል ይታወቅ ነበር፤ በኋላም የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የሚል ስያሜ የነበረው ሲሆን የዘውዳዊው መንግሥት ሥርዓት ካከተመ በኋላ የተመሠረተው ወታደራዊ መንግሥት አሁን በሚጠራበት ስሙ ሰይሞታል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋና አስተዳደሩን ሰድስት ኪሎ በሚገኘው በዋናው ግቢ ያደረገ ሲሆን በአምስት ኪሎ የቴክኖሎጂ ፋኩለቲ-ሰሜን፣ በአራት ኪሎ የሳይንስ ፋኩልቲ፣ በስድስት ኪሎ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ፋኩልቲ እንዲሁም የኢንፎርማቲክስ ፋኩልቲ፣ በጥቁር አንበሳ የህክምና ፋኩልቲ በልደታ የቴክኖሎጂ ፋኩለቲ-ደቡብ፣ የአዲስ አበባ ንግድ ስራ ኮሌጅ፣ የያሬድ ሙዚቃ ...

                                               

መ/ር ደሳለኝ በሪሁን

የትውልድ ቦታ: ኮሪ ጎሃና ቀበሌ ቸዋሲ ኪ/ምህረት ልዩ ስሙ ዋሪ ስም: መ/ር ደሳለኝ በሪሁን ታምር ጎጥ የትውልድ ዘመን: መስከረም 23/1978 ዓ.ም ከአባታቸው አ/ቶ በሪሁን ታምር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ በዜያን ዘመን በዘመነ ማርቆስ በእግዜብሄር በእየሱስ ክርስቶስ ፍቃድ ተወለዱ። ሃይማኖት: ክርስትና ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ፣በመፅሃፍ ቅዱስ በአማርኛአማረኛ በተፃፈው መሰረት፣ የልጆች ስም የትዳር ሁኔታ: ያገባ/ባለትዳር እና 3 የወንድ ልጆች አባት የሚያስተምረው የት/ት አይነት: Geography ስራ: መምህርነት የመኖርያ ቦታ: አ/ቅዳም ከተማ 01 ቀበሌ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ የቅጥር ዘመን: 2000 ዓ.ም በፋ/ለ ወረዳ ትም/ ፅ/ቤት በኩል ተቀጠረ የትም/ት ደረጃ:በባችላር ዲግሪ12+4 የስራ ቦታ: ገዘሃራ አጠ/1ኛ/ደ/ት/ቤት አማኑኤል ደሳለው ሀይለማርያም ደሳለው ዳንኤል ደሳለው የሚስት ስም ጥሩእመቤት ዳኛው የቤተሰብ ሁኔታ ጥሩእመቤት ዳኛው ደስታየሁ አድማስ ሀይለማርያም ደሳለው በሪሁን ታምር ዳንኤ ...

                                               

ሥርአተ ምደባ

ሥርአተ ምደባ በሥነ ሕይወት የሕያዋን ነገሮች ሁሉ አስተዳደርና አከፋፈል ዘዴ ነው። የእርከኖ ደረጆች እንዲህ ናቸው፦ ክፍለመደብ ስፍን እንስሳ፣ ዕፅዋት፣ ፈንገስ፣ ፕሮቲስታ እና ባክቴሪያ። ዝርያ መደብ ወገን አስተኔ ክፍለስፍን በዘልማድ እነዚህ ደረጆች የሮማይስጥ ስያሜ አላቸው፤ ለምሳሌ የሰው ልጅ homo sapiens /ሆሞ ሳፒየንዝ/ "ጥበበኛ ሰው" ይባላል።

አምደስጌ
                                               

አምደስጌ

አምደስጌ በሥነ ሕይወት ጥናት ውስጥ ባለ አከርካሪ የሆነ እንስሳ ሁሉ - ዓሳ፣ አምፊናል፣ ተሳቢ እንስሳ፣ አዕዋፍና ጡት አጥቢ - ያጠቀለለው የእንስሳ ክፍለስፍን ነው። ከባለ አከርካሪ ጭምር፣ አንዳንድ ሙሉ አከርካሪ የሌላቸው የባሕር እንስሳት ደግሞ በአምደስጌ ውስጥ ናቸው። ለምሳሌ የባሕር ፍንጣቂ የተባለው እንስሳ ደንደስ ባይኖረውም ሰረሰር ወይም አምደ ስጌ አለው።

የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ
                                               

የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ

የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ወይም የሜንደሊቭ ሠንጠረዥ የሚባለው ሠንጠረዥ ሲሆን ንጥረ ነገሮችን በሙሉ ከተለያዩ መረጃዎች ጋር ጠቅልሎ የያዘ ዘመናዊ ሠንጠረዥ ነው። የተለያዩ ማሻሻያዎች ቢደረጉበትም በዋናነት የሩሲያዊው ሳይንቲስት ዲሜትሪ ሜንደሊቭ ግኝት ነው። የሠንጠረዡ ይዘት እና ቅርፅ በየጊዜው ሲቀያየር ኑሯል። ለዚህም ምክንያቱ አዳዲስ ንጥረ ነገሮች እና የኬሚስትሪ ሀሳቦች መፍለቃቸው ነው።

                                               

ሥነ ቅርስ

አርኬዮሎጂ ወይም ሥነ-ቅርስ የሰው ልጆች ባሕል ጥናት ነው። ይህም የድሮ ሰዎችን አንደ ቁሳቁሶች ፣ ስዕሎች እና ጌጦች የመሳሰሉ ቅሪቶችን በመፈለግ፣ መሰብሰብ፣ እና ማጥናት ይከናወናል። "አርኬዮሎጂ" የሚለው ቃል የወጣ ከ2 ግሪክ ቃላት፣ αρχαίος = "አሮጌ" እና λόγος = "ጥናት" ሆኗል።

ኬሚካል ኢንጂኔሪንግ
                                               

ኬሚካል ኢንጂኔሪንግ

ኬሚካል ኤንጂኒሪንግ ጉልበትንና ቁስን በተግባራዊነት ለመጥቀም፣ ለማስገኘት፣ ለማቀድ፣ ለማጓጓዝና ለመለውጥ፣ የኬሚስትሪ፣ የፊዚክስ፣ የትምህርተ ሂሳብ፣ የሥነ ሕይወትና የሥነ ንዋይ መርኆችን የሚጠቅመው የምህንድስና ዘርፍ ነው።

መግነጢስ
                                               

መግነጢስ

ማንኛውም የመግነጢስ መስክ የሚፈጥር መሳሪያ በሙሉ ማግኔት ይባላል። የመግነጢስ መስክ በአይን የማይታይ ቢሆንም ነገር ግን በዚህ ሜዳ ውስጥ አንዳንድ በረታብረቶች በተለይም ብረት ነክ የሆኑት ወደ ማግኔቱ የመሳብ አዝማሚያ ያሳያሉ። እርግጥ ነው የማግኔት ባህርይ መሳብ ብቻ ሳይሆን ሌሎችን ማግኔቶችን የመግፋትም ባህርይ አለው። ማግኔት የሚለዉ ቃል magnesia ከሚባል ከጥንት ከተማ በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኝ ነው። ማግኔቶች የተለያዩ ቅርፅ አላቸው ከእነሱም ውስጥ bar,horse shoe,u-shaped and cylindrical ናቸው።

ኖቤል ሽልማት
                                               

ኖቤል ሽልማት

የኖቤል ሽልማቶች ከ1893 ዓም ጀምሮ በስዊድን ሳይንቲስት አልፍሬድ ኖቤል ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ። የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ የኖቤል ሽልማት በሕክምና ከ1961 ዓም ጀምሮ የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት በይፋ "የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት" ይባላል የኖቤል ሰላም ሽልማት የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ የኖቤል ሰላም ሽልማት በኖርዌይ ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ። ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ።

የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት
                                               

የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት

ሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት ፡ በኢትዮጵያውያ ምሁራን ለተለያዩ የዕውቀት ዘርፎች የሚያገለግሉን እንግሊዝኛ ቃላት ወደ አማርኛ እንዲተረጉም ተደርጎ የተሰናዳ መጸሃፍ ነው። መጽሃፉ በታህሳስ 1989ዓ.ም. አዲስ አበባ ታተመ። ምንም እንኳ አንድ ቃላቶችን በቃል በመተርጎም የእንግሊዝኛውን ሃሳብ ቢያዛባም፣ በአጠቃላይ መልኩ መጽሃፉ ጥሩ ስለሆነና አንድ ወጥ ስራን በውክፒዲያ ለመስራት ከዚህ መጽሃፍ ትርጓሜወች ተወስደው ቢሰሩ ለውክፒድያ ጠቃሚነት አለው። በማስረጃ ተደግፎ፣ የመዝገበ ቃላቱ ትርጓሜ ምንም አሳማኝ ካልሆነ ግን ተሳታፊ የራሱን አሳማኝ ቃል ቢወስድና ለምን ይህን እንዳደርገ ውይይቱ ላይ ቢጽፍ ጥቅሙ ከፍተኛ ነው።