Back

ⓘ ፈቃድ                                               

አንድ ፈቃድ

ሀጥያት ማለት የስጋና የእግዚአብሔር ፈቃድ ልዩነት ሲፈጠር የሚመጣ ውድቀት ነው እየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ ወንጌል አይሁዶችን እንዲህ ብሎ ጠይቆ ነበር:- ከእናንተ ስለ ኃጢአት የሚወቅሰኝ ማን ነው? እውነት የምናገር ከሆንሁ እናንተ ስለ ምን አታምኑኝም? ዮሐንስ ፰:፵፮ ከዚህ እንደምንረዳው, እየሱስ ክርስቶስ በምድራችን ሲመላለስ ከሀጥያት ነጻ ነበር ክርስቶስ ሁለት የተለያዩ ፈቃዶች ቢኖረው እንዴት ከሀጥያት ነጻ ሆነ?

                                               

ኢየሱስ ጌታ ነው

ኢየሱስ ጌታ ነው በክርስትና አዲስ ኪዳን መሠረት በተለይም የሚገኝ አጭር የእምነት ቃል ነው። ይህ እንደ አጭር የእምነት ቃል ጠቃሚ ሲሆን፣ ዳሩ ግን ኢየሱስ በራሱ በኩል ያለውን ቃል የማቴዎስ ወንጌል 7:21 እንዳለው፣ "በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።" ማስታወስ ይገባል።

                                               

ገብረህይወት ባይከዳኝ

ኢትዮጵያዊ ዶክተር ፣ ኢኮኖሚስት እና ምሁሩ ነበሩ ፡፡ የተወለደው በአድዋ በ1886 ነው፡፡ ወደ ምጽዋ ወደብ በተጓዙበት ጊዜ ገብረህይወት እና ጓደኞቹ መርከቧን ለመጎብኘት ከጀርመን መርከብ አዛዥ ፈቃድ አግኝተዋል፡፡ መርከቡ በሚነሳበት ጊዜ መንገዱን ለቆ ወጣ ፡፡ ካፒቴኑ ሲመጣ ወጣቱን ልጅ ለአንድ ባለፀጋ የኦስትሪያ ቤተሰብ አደራ ሰጠው ፣ እርሱም አሳደገው፡፡ ይህ መልካም ዕድል የጀርመንን ቋንቋ ለማጥናት እና ወደ ትምህርት ቤት ለመሄድ እድሉን ከፍቶለታል። ወደ ምዕራባዊው ትምህርት ለመግባት ትልቅ እድል ፈጥሮለታል፤ እናም በበርሊን ዩኒቨርሲቲ የህክምና ትምህርቶችን ተከታትሏል፡፡ ወደ አገሩ ተመለሶ የንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ምኒሊክ ሁለተኛየግል ጸሐፊ እና አስተርጓሚ ሆነ ፡፡ በኋላ ላይ ፣በ ንጉሰ ነገስት ኃይለ ሥላሴ ወደ ዙፋኑ ተተኪ በመሆን ሲመጡ አስፈላጊ አስተዳደራዊ ተግባሮችን ሰርቷል፡፡ እ.አ.አ. በ 1919 እስከሞተበት ጊዜ ድረስ የአዲስ አበባ ጅቡቲ የባቡር ስራ ተቆጣጣሪ ሆኖ አገልግሏል ፡፡ ሁለት መፅሀፍትን ፅፏል 1 መንግስት እ ...

                                               

ሮመስ

የበረሃው ጉዞ{1} ለህይወት ዋጋ ስጥ ለህይወት ዋጋ ስጥ ዛሬ የተባለው የፈጣሪ ትዛዝ ከአዳም ጀምሮ ነው አሁንም የሰው ልጅ ህግም ዓያግደው ሁሌም ተሸናፊ ለደካማ ስጋው አዳም የተሰጠው ያመልካም ሕይወት እንዲኖር ነበረ ባምላክ በረከት ሁሌም ተንደላቆ በገነት ለመኖር በተሰጠው ጸጋ በሃሴት በፍቅር አምላክ ህግ ሰጠው እንዲኖር ከሱ ጋር የፈጣሪን ፈቃድ አዳምም ረስቶ የህይወቱን ዋጋ በፍሬ ተክቶ ቢበላት ተሻረ ፍሬዋን ቀን ጥሶ ጸጋው ተገፎበት አተረፈ ለቅሶ ለህይወት ዋጋ ስጥ ብሎ ያለው አምላክ አሁንም ይለናል ዓረ እንኑር በልክ የሰው ልጆች ህይወት ያለው በደም ስር ነው የመኖሩ ጸጋ ካምላክ የተሰጠው እስትንፋስን ሁሉ የሚቆጣጠረው የህይወት ዋጋችን ደማችን እኮ ነው አየር ምግባችንን ይዞ የሚዞረው ባለም መኖራችን በደም ነው በደም ነው የአምላካችን ጸጋ ህይወት የሚያድነው ህጉን በመጠበቅ እንክፈለው ዋጋ መቅበዝበዝ ይቅርብን እዚም ጋር እዚያ ጋ ይለናል ፈጣሪ እንኑር ከእኔ ጋ!!!! ተጻፈ በወርሃ ክረምት 1995 እኢአ

                                               

ዕዝራ

ዕዝራ ወይም ሱቱኤል በመጽሐፈ ዕዝራ ምዕ. 7 በብሉይ ኪዳን ዘንድ በባቢሎን ምርኮ ጊዜ የአይሁድ ካህን ነበረ። የሠራያ ልጅ ሲሆን በፋርስ ንጉስ አርጤክስስ 7ኛው አመት ከ5000 ከወገኖቹ ጋራ ወደ ኢየሩሳሌም ለመመለስ ፈቃድ ተቀበለ። ከዚህ 13 አመት በኋላ ነህምያ የከተማውን ቅጥር ሲጠግነው ዕዝራ ኦሪት በሙሉ ለሕዝብ አነበበ መጽሐፈ ነህምያ ምዕ. 8። በአይሁዳዊው ታሪክ ጸሐፊ በዮሴፉስ ዘንድ ይህ የፋርስ ንጉስ አርጤክስስ ሳይሆን አሕሻዊሮስ ነበረ። አርጤክስስ የአሕሻዊሮስ ልጅ ሲሆን እነዚህ 2 ነገስታት ስሞች ብዙ ጊዜ በተለያዩ ቅጂዎች ተደናገሩ። ዮሴፉስ ደግሞ ዕዝራ የሞተበት ወራት ኤልያሴብ ታላቁ ካህን በሆኑበት ወቅት ገደማ እንደ ነበር ይመሰክራል። የአሕሻዊሮስ ዘመን ከሆነ 7ኛው አመት 486 ክ.በ. ነበር። ዕዝራ መጽሐፈ ዕዝራንና መጽሐፈ ነህምያ ከመጻፉ በላይ በዲዩትሮካኖኒካል መጽሐፍት ክፍል የሚገኙት መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልና መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ እንደ ጻፈ ይባላል። መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ ለመጽሐፈ ዕዝራ በጣም ተመሳሳይ በመሆኑ በዕዝ ...

                                               

ወደ ሮማውያን ፲፭

ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው ። ይህ ምዕራፍ ፲፭ ሲሆን በ፴፫ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። ጳውሎስ በዚህ መልዕክቱ በምዕራፍ ፲፬ ያለውን መልክት በመቀጠል የእግዚአብሔርን ቃል እንደ ምግብ በየዕለቱ መቀለብ በመንፈስ ቅዱስ መሞላትንና በእምነት ጠንካራ እደሚያደርግ ያስተምራል። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮማውያን መልዕክቱን የጻፈበት ምክኒያት አይሁዳውያንና ሮማውያን በሰላም አንድላይ በሮም ለብዙ ዘመን ሲኖሩ ቆይተው ክርስትና በተመሠረተበት ወቅት ፣ አይሁዳውያን ክርስቶስ እኛን ነው የመረጠን ለመንግሥቱ እናንተን አይደለም. ሲሊ ሮማውያን ደግሞ እናንተ ሰቀላችሁት እንጂ ምን አረጋቹህለት. እየተባባሉ እርስበርሳቸው ጥል ስለፈጠሩ እነሱን ለማስታረቅ ጻፈው ። የጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮማውያን ምዕራፍ ፲፭

                                     

ⓘ ፈቃድ

ፈቃድ ማለት ከአንድ ሰው ውስጣዊ ግፊት የሚመነጭ ድርጊት ነው። ውስጣዊ ግፊት ማለት ግለሰቡ በራሱ አዕምሮ ሙሉ ቁጥጥር የጠነሰሰው ማለት ነው። ለምሳሌ አበበ ሳያስበው ድንገት መኪና ቢገጨው ይህ ድርጊት የአበበ ፈቃድ ነው አይባልም። ሆኖም ግን አበበ ስራየ ብሎ በመኪና ቢገጭ፣ ያ እንግዲህ የአበበ ፈቃድ ነው ይባላል።

ፈቃድ የፍላጎት አይነት ሲሆን ልዩነታቸው ፈቃድ በሙሉ በአንድ ግለሰብ አዕምሮ የሚጠነሰስና በድርጊትም የሚገለጽ ሲሆን፣ ፍላጎት አልፎ በውጭ ተፅዕኖ የሚፈጠር መሆኑና የግዴት በድርጊት አለመገለጹ ነው።

Free and no ads
no need to download or install

Pino - logical board game which is based on tactics and strategy. In general this is a remix of chess, checkers and corners. The game develops imagination, concentration, teaches how to solve tasks, plan their own actions and of course to think logically. It does not matter how much pieces you have, the main thing is how they are placement!

online intellectual game →