Back

ⓘ ፍቅር                                               

የጅብ ፍቅር

                                               

ፍቅር (አልበም)

                                               

ደቂቀ ሴት

                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፮

፻፳፬ ፤ ለጸሎት ተነሡ አቤቱ ይቅርበለን ሰላም ለሁላቹህ ይሁን ከመንፈስህ ጋራ ። ፻፳፭ ፤ የመፈተት ጸሎት ። ሁሉን የፈጠረ ሁሉን የጀመረ ሁሉንም የፈፀመ ሁሉንም የጨበጠ እግዚአብሔር መላዕክትና የመላዕክት አለቆች መናብርትና ሥልጣናት አጋእዝትና ኃይላት ፀሐይና ጨረቃ ከዋክብትም ድርገታትም የሚሰግዱለት ተገዢዎችና ግዛቱ ጉልቱም ናቸውና በሁሉ ባለጠጋ ሲሆን ራሱን ከሁሉ ድሀ አደረገ ። ፻፳፮ ፤ ኃያል ወልድን ፍቅር ከዙፋኑ ሳበው እስከሞትም አደረሰው ። ፻፳፯ ፤ የሚስቡትን ሰዎች በቀንዱ የማይበረታታ ለሚያርዱትም ሰዎች አንገቱን የሚያዘነብል ላም ምን ይደንቅ ። ፻፳፰ ፤ በሚሸልተው ፊት የማይናገር በግ እንደምን ያለ ነው?። በመከራው ጊዜ በሚወጉት ፊት አፉን ያልገለፀ ምን ትዕግሥት ነው?። ፻፳፱ ፤ ዮሴፍ ከተወጃጃት ክቡር ዕንቁም በውስጧ ካገኘባት ሣጥን የተገኘ ኅብስት እንደምን ያለ ነው?። ፻፴ ፤ በውስጧ ሰው ካልገባባት አዳራሽ የተገኘ ጽዋ እንደምን ያለ ነው?። ፻፴፩ ፤ ፈፅሞ የተለየ ሳይሆን ከዚህ ኅብስት የተለየ ይህ ትእምርተ መስቀል ...

                                               

አቤ.አቤ ጉበኛ

የአቤ ጉበኛ ያባትነት ግጥም…… በፍቅር አባት አቤ ጉበኛ ሀገራችን ካፈራቻቸው ወይም ደሞ ‘’ ለሀገራቸው ራሳቸውን ካፈሩ ደራሲያን ‘’ ……. የእውነት ደራሲያን ተርታ በግንባር ቀደምትነት የሚሰለፍ ፊት አውራሪ ጠንካራ እና ተንከሽ ጠሀፊያችን መሆኑ አሌ የማንለው ሀቅ ነው ፡፡ …’’ ሳይንሳዊ ሀቅ ‘’ ነው እንበለው እንዴ!? ወደ አቤ ስንመለስ …. አቤ በሞገደኛ መጽሀፎቹ የጊዜውን እውነት ፍንትው አርጎ በብዕሩ የከተበ ፡፤ በእውነቱ ውስጥ እየተንቦጫረቁ ላሉ ዋናተኞች ቀዛፉዎች አስቀዛፉዎች ማንንም እና ምንም ሳይፈራ የተጠቀለሉበትን ጨለማ በመግፈፍ በሰላ የትችቱ ብርሀን ፍንትው አርጎ በመጽሀፍቱ ለአደባባይ ያበቃ ደፋር ጠሀፉም ነበር፡፡እንዲህ አይነት ጠሀፊዎች በርከትከት ቢሉ ምን ነበረበት … ግን ….የህይወታቸው አጨራረስ ሳይጨምር ነዋ…. ታዲያ በዚህም መዳፈሩ ነበር…. ዛቻውን ፡ ተግሳፁን ጠንከር ሲል ግዞቱን ሊያጣጥም የተገደደው… ግን ደሞም በዚህ ተኮላሽቶ ወደ ሁዋላው ያላፈገፈገ አቁዋሙን ሳያለዝብ ላመነበት ያለፈ የጥበብ ጀግናም ነው ...

                                               

ጥናት

የውስጥ አርበኞች ገ ፀባህሪያት አቀራረብ በተመረጡ የአማርኛ ልቦለዶች በ ዘቢባ ነስሩ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ - ጽሁፍ ክፍል ለአርት ባችለር ዲግሪ ማሟያ የቀረበ ጽሁፍ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ሰኔ 2001 ዓ. ም የውስጥ አርበኞች ገ ፀባህሪያት አቀራረብ በተመረጡ የአማርኛ ልቦለዶች በ ዘቢባ ነስሩ አማካሪ ቴዎድሮስ ገብሬ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ - ጽሁፍ ክ ፍል ለአርት ባችለር ዲግሪ ማሟያ የቀረበ ጽሁፍ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ሰኔ 2001 ዓ. ም ምስጋና ከሁሉ አስቀድሞ እዚህ እንድደርስ ላደረገኝ አላህ ምስጋናዬን አቀርባለሁ፡፡ ከልጅነት እስከ አሁን ድረስ እዚህ ደረጃ እንድደርስ ላደረጋችሁኝ ቤተሰቦቼ አላህ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ፡፡ ጀዛእ ኩሙላህ ኸይር ይህንን ጥናታዊ ጽሁፍ የአሁኑን መልኩን እንዲይዝ ረቂቁን በማረም በማስተካከልና ገ ንቢ አስተያየቶችን በመስጠት እገዛ ላደረጉልኝ አማካሪዬ አቶ ቴዎድሮስ ገብሬን ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ I ማውጫ ምዕራፍ አንድ ገጽ ምስጋና መግቢያ. 1 1.1 የጥናቱ ዳ ራ. 1 1.2 የጥናቱ አላማ. ...

                                               

ቅዱስ ገብረክርስቶስ

ገብረክርስቶስ የቆንስታቲኖፕሉ ንጉስ ቲወዲሰይስ ልጅ የነበረ ጻድቅ ነው። የዚህ ጻዲቅና መባዓ ጽዮን የተባለው የኢትዮጵያ ጻዲቅ ገድሎች ተከለ ሃይማኖት በተባለ ሃብታምና ሚስቱ ወለተ ጽዮን አነሳሽነት ምክሖ ጊዮርጊስ በተባለ ፀሐፊ በአንድ መጽሃፍ እንዲጻፉ ተደረገ ። ይህ መጽሐፍ እጅግ በተዋቡ ደማቅ ስዕሎች ያሸበረቀ ሲሆን ሰአሊው "ኢግናጦስ" የሚባል ሰው ሊሆን ይችላል በማለት ታሪክ ተመራማሪው ዋሊስ በጅ ገምቷል መጽሃፉ በዓፄ ቴወድሮስ መቅደላ ላይ ሊያሠሩት ለነበረው ቤ/ክርስቲያናቸው እንደስጦታ አዘጋጅተውት በመሃሉ በእንግሊዞች ተወስዶ እንግሊዝ አገር ውስጥ ይገኛል ።

                                               

ሃገሬ

                                               

ጥቁር ሰው

ፍቅር
                                     

ⓘ ፍቅር

"ፍቅር እንደ ሞት የበረታች ናት" - መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 8፡6

በአይሁድም በክርስትናም በአንዳንድም ሌሎች ሃይማኖቶች በሚከብረው በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ ፍቅረ ቢጽ በ ኦሪት ዘሌዋውያን 19፡18 ይታዘዛል፦ "ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ". እንደገና ዘዳግም 10፡19፦ "እናንተ በግብፅ አገር ስደተኞች ነበራችሁና ስለዚህ ስደተኛውን ውደዱ።"

በመጽሐፈ ምሳሌ ደግሞ፦ "የጎመን ወጥ በፍቅር መብላት የሰባ ፍሪዳን ጥል ባለበት ዘንድ ከመብላት ይሻላል።" - 15፡17 እናም ፍቅር ወሳኝ ነው

                                     

1. ፍቅር በአዲስ ኪዳን

የፍቅር ትርጓሜ በክርስትና የሚገኘው በቆሮንቶስ ፩፣ ምዕራፍ ፲፫ ነው። ፍቅር "ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም" በማለት ያሳስበናል ፲፫፡፮።

ክርስቲያኖች የሚቀበሉት አዲስ ኪዳን ስለ ፍቅር በርካታ ተጨማሪ ትምህርት ይጠቅሳል። ለምሳሌም፦

  • "ወዳጆች ሆይ፣ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፣ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፣ እርስ በርሳችን እንዋደድ።" -- 1 ዮሐንስ መልእክት 4፡7
  • "እግዚአብሔርን ስንወድ ትእዛዛቱንም ስናደርግ፡ የእግዚአብሔርን ልጆች እንድንወድ በዚህ እናውቃለን።" -- 1 ዮሐንስ መልእክት 5፡2
  • "እግዚአብሔር ፍቅር ነው፣ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል፡ እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።" -- 1 ዮሐንስ መልእክት 4፡1
  • "ማንም፦ እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?" -- 1 ዮሐንስ መልእክት 4፡20

ፍቅር /love / በእርግጥ ስለፍቅር ብዙ ሰምተናል አይተናል እንድሁም አንብበናል ነገር ግን በፍቅርም ዓለም የምኖር ሰው አለ ለማለት አያስደፍርም ምክንያቱም በናፈቅር እንኳ ዘላቂ የሆነ በምክንያታዊነት የምንጠላቤት ሁነታ በሰዎች ህይወት ወይም ኑሮ ላይ ይታያልና በአጠቃላይ ፍቅር ማለት ትዕግስት ነው ፍቅር ማለት እውነት ነው ፍቅር ማለት ባለእንጀራውን እንደራሱ መወደድ ማለት ነው ፍቅር ማለት መልካምነት ነው.

Free and no ads
no need to download or install

Pino - logical board game which is based on tactics and strategy. In general this is a remix of chess, checkers and corners. The game develops imagination, concentration, teaches how to solve tasks, plan their own actions and of course to think logically. It does not matter how much pieces you have, the main thing is how they are placement!

online intellectual game →